.

NWCIV:01-11-2025 15:11pm

ሲቪል ሰርቪስ መምሪያው ከለውጥ ተግባራት ጋር በተያያዘ ወደ ጎን የሚያስተዳድራቸውን ተቋማት ባደረገው አመታዊ ምዘና ከተካሄደባቸው 33 የዞን ተቋማት በሪፎርም(በለውጥ) ስራ በተቋማት አያያዝ እና አሰራር መመሪያ ተመዝነው ብልጫ ላመጡ የዞን መምሪያዎች የዋንጫ እና የምስክር ወረቀት ተሰጥቷቸዋል፡