የሰሜን ወሎ ዞን ታሪክ
08-05-2026 10:27am የሰሜን ወሎ ዞን በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ውስጥ ከሚገኙ ዞኖች አንዱ ሲሆን ዋና ከተማው ወልዲያ ከተማ ነው።
የሰሜን ወሎ ዞን የአየር ንብረት ቆላ ደጋ ወይና ደጋ በሚል በተለያዩ ከተማ አስተዳደር እና ወረዳወች የተዋቀረ ዞን ነው።
የተለያዩ በርካታ ታሪካዊ ሃይማኖታዊ እና ባህላይ ቦታወች እና ቅርስ ያለው ዞን ነው።
❤የሚያዋስኑት ክልሎችና ዞኖች
* በምስራቅ – አፋር ክልል
* በሰሜን – ትግራይ ክልል
* በሰሜን ምዕራብ – ዋግ ህምራ ዞን
* በምዕራብ – ደቡብ ጎንደር ዞን
* በደቡብ – ደቡብ ወሎ ዞን
❤የሰሜን ወሎ ወረዳዎች
1. ጉባላፍቶ ወረዳ
2. ሀብሩ ወረዳ
3. ራያ ቆቦ ወረዳ
4. ግዳን ወረዳ
5. ላስታ ወረዳ
6. መቄት ወረዳ
7. ዋድላ ወረዳ
8. ዳውንት ወረዳ
9. ቡግና ወረዳ
10. አንጎት ወረዳ
11. ጋዞ ወረዳ
❤የከተማ አስተዳደሮች
1. ላልይበላ ከተማ አስተዳደር
2. ጋሸና ከተማ አስተዳደር
3. መርሳ ከተማ አስተዳደር
4. ቆቦ ከተማ አስተዳደር
5. ሃራ ከተማ አስተዳደር
6. ፍላቂት ገረገራ ከተማ አስተዳደር
በጠቅላላ፣ ሰሜን ወሎ ዞን 11 ወረዳዎችና 6 የከተማ አስተዳደሮችን ያካተተ ዞን ነው።
ይህ መረጃ 42 ጊዜ በተለያዩ ሰዎች ታይቷል ---) (----
ይህንን መረጃ ከታች ባሉት 👇 👇 👇 ሚዲያወች በመጫን Share..
