የሰሜን ወሎ ዞን ሲቪል ሰርቪስ እና የሰው ሃብት ልማት መምሪያ ተልዕኮ
26-04-2026 20:09pmበመንግስት ተቋማት ያለውን አደረጃጀትና አሠራር ቀልጣፋ፣ ውጤታማና ፍትሃዊ በማድረግ የሰው ሃብቱን በማልማትና በማስተዳደር እንዲሁም በቴክኖሎጂ የታገዘ የመረጃ ሥርዓት በመዘርጋት የመንግስትን ፖሊሲዎችና ስትራቴጂዎች በብቃት መፈፀም የሚችል ሲቪል ሰርቪስ መፍጠር፡፡
ይህ መረጃ 21 ጊዜ በተለያዩ ሰዎች ታይቷል ---) (----
ይህንን መረጃ ከታች ባሉት 👇 👇 👇 ሚዲያወች በመጫን Share..
