የዓለም መድኃኒት የሆነው ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስለ እኛ በደልና ኃጢአት በመስቀል ላይ ተሰቅሎ ፍቅሩን የገለጠበት ዕለት ነው።
21-04-2026 20:34pmየዓለም መድኃኒት የሆነው ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስለ እኛ በደልና ኃጢአት በመስቀል ላይ ተሰቅሎ ፍቅሩን የገለጠበት ዕለት ነው። ይህ ቀን የሰላም፣ የፍቅርና የይቅርታ ቀን እንዲሆንልን እመኛለሁ።
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
አቶ አራጌ ይመር የሰሜን ወሎ ዞን ዋና አስተዳዳሪ
ይህ መረጃ 93 ጊዜ በተለያዩ ሰዎች ታይቷል ---) (----
ይህንን መረጃ ከታች ባሉት 👇 👇 👇 ሚዲያወች በመጫን Share..
