እንኳን ደስ አላችሁ
20-04-2026 08:48am
የሰሜን ወሎ ዞን ሲቪል ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት በክልሉ ካሉ መምሪያዎች ተወዳድሮ 1ኛ ደረጃ በመውጣት ዴስክ ቶፕ ኮምፒውተርና ፕሪንተር ተበርክቶለታል ።
ለዚህ ውጤት መገኘት በሳል አመራር የሰጣችሁ በተግባሪ ስምሪት ያለፋችሁ የዞንና የወረዳ አመራሮች እንዲሁም ባለሙያዎች በድጋሜ እንኳን ደስ አላችሁ።
ይህ መረጃ 61 ጊዜ በተለያዩ ሰዎች ታይቷል ---) (----
ይህንን መረጃ ከታች ባሉት 👇 👇 👇 ሚዲያወች በመጫን Share..
